#ታሪክንየኋላ ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ፍልሰት የቀየረው የ66ቱ አብዮት
"አሜሪካ መጥተው ቀሩ ከሚባሉት አንዱና ምናልባትም የመጀመሪያው ዶ/ር መላኩ በያን ይባላል። አሜሪካ ሀገር አፍሪካን አሜሪካዊ አግብቶ ይኖር የነበረ፣ ከዛም አሜሪካ ውስጥ የመጀመሪያውን የኢትዮጵያን ድርጅት የመሠረተ ሰው ነበር። በጣልያን ዘመን ጣልያንን በመቃወም እና ፓንአፍሪካኒዝምን በማቀንቀን ምን አልባትም የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ ዶ/ር መላኩ ነበር"- በሴንትራል ሚችገን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፕሮፌሰር የሆኑት ሰሎሞን አዲስ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/66
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram