#ዜናመሠረት የመንግስት ሀይሎች ከመተከል ዞን አካባቢ ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት የወንበራ ወረዳን አብዛኛ ቀበሌዎች ተቆጣጠሩ
ይህን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲስ ክስተት ተከትሎ በቅርብ አመታት ታይቶ በማይታወቅ መጠን በርካታ ህዝብ ከወንበራ ወረዳ እና አዋሳኝ ስፍራዎች ሸሽቶ መውጣት መጀመሩን ሚድያችን አረጋግጧል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e31
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram