avatar
Meseret Media
@meseretmedia
20.02.2026 08:40
#ዜናመሠረት በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ

"ላለፉት ሰባት ዓመታት በአገራችን በተካሄደው ህዝብ ጨራሽ የእርስ-በርስ ጦርነት ምክኒያት በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎቻችን ማለቃቸው፣ በቢሊዮን የሚገመት ሀብትና ንብረት መውደሙ አልበቃ ብሎ አሁንም እንደገና ወደ ሌላ ከፍተኛና  ቀጠናዊ ጦርነት ውስጥ ልንገባ ተቃርበናል"- አዘጋጅ ኮሚቴው

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/614

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በዋሽንግተን ዲሲ እና ለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- 'የአብሮነት ኢትዮጵያ' በሚል ስያሜ ተሰባስበው ላለፉት ጥቂት ወራት በዋናነት በማህበራዊ ሚድያ አማካኝነት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲያደርጉ የቆዩት አካላት በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ እና በለንደን ከተሞች በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን የሚያሳትፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄዱ መሆኑ ታውቋል።
👍 121
82
😭 15
🤣 9
👏 3
🎉 3
😁 2
🕊 2
16 56.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram