avatar
Meseret Media
@meseretmedia
15.02.2026 01:21
#ዜናመሠረት ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ

“ገድለዋቸውም ከሆነም ከዘመድ ጋር አልቅሰን ቁርጡን አውቀን ቤታችን አርፈን እንቀመጥ። እንዴት ልጅን ያህል ነገር ጠፍቶ ቤት ተኝተን እናድራለን?"- ቤተሰብ

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/13-f63

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 265
57
😱 12
👍 6
🎉 5
🤔 2
23 64.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram