avatar
Meseret Media
@meseretmedia
14.02.2026 21:01
#ዜናመሠረት የፌደራል መንግስት 27 የትግራይ አመራሮች እና ወታደራዊ ሀላፊዎች እንዲሁም ዘመዶቻቸው የባንክ አካውንት እንዲታገድ አደረገ

የአቃቤ ህግ ምንጮች ለሚድያችን ያደረሱትን የዚህ የእገዳ የስም ዝርዝር እና ተያያዥ መረጃዎችን ይዘናል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/27

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የፌደራል መንግስት 27 የትግራይ አመራሮች እና ወታደራዊ ሀላፊዎች እንዲሁም ዘመዶቻቸው የባንክ አካውንት እንዲታገድ አደረገ
(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አምስት አመት ገደማ ተቀስቅሶ የበርካታ መቶ ሺህ ዜጎችን ህይወት የቀጠፈው የሰሜኑ ጦርነት ያስከተለው ጠባሳ ሳይደርቅ ባለፉት ጥቂት ቀናት አዲስ የጦርነት ስጋት በቀጠናው እያየለ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ።
43
😁 38
🤔 14
👏 10
👍 6
😱 3
16 58.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram