#ዜናመሠረት የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ
"በመኖሪያ ቤቶች እና በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በቀጠለው የበየነ መረብ መገናኛ መስተጓጎል ምክንያት የደረሰው ሞትና የንብረት ኪሳራ ትክክለኛ መጠን ሊረጋገጥ አልቻለም"- ማህበሩ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a9b
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram