Meseret Media @meseretmedia 13.02.2026 00:50 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት ዛሬ ማምሻውን መቀሌ ከተማ ውስጥ ከባድ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱን ነዋሪዎች ተናገሩ፣ ነዋሪዎች ምን አሉ? የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/dbb በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org ዛሬ ማምሻውን መቀሌ ከተማ ውስጥ ከባድ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱን ነዋሪዎች ተናገሩ፣ ነዋሪዎች ምን አሉ? (መሠረት ሚድያ)- በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ፖለቲከኞች መሀል እየተካረረ የመጣው ውዝግብ በቅርቡ ወደ ግጭት ተቀይሮ የአውሮፕላን በረራ እስከ መቋረጥ መድረሱ ይታወሳል። 😭 56 ❤ 18 😁 4 👏 3 😱 3 🕊 2 👍 1 🤔 1 🤣 1 28 48.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram