avatar
Meseret Media
@meseretmedia
11.02.2026 23:49
#ዜናመሠረት 22 የሀገር ውስጥ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ቢታገዱም አንድ ግዙፍ የርዋንዳ የቤቲንግ ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ሊጀምር እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ

የዘርፉ ኢንቨስትመንት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተከልሎ ባለበት፣ ሌሎች የቤቲንግ ድርጅቶች በተዘጉበት እንዲሁም ቁማር የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ እየከተተ ነው፣ የወጣቶች እና ህፃናትን ህይወት እያበላሸ ነው በሚባልበት በዚህ ወቅት የውጭ ሀገር ቤቲንግ ድርጅት እንቅስቃሴ መጀመሩ ጥያቄ አስነስቷል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/22-587

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
22 የሀገር ውስጥ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ቢታገዱም አንድ ግዙፍ የርዋንዳ የቤቲንግ ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ሊጀምር እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከሀያ በላይ የሆኑ የስፖርት ውድድር ውርርድ (ቤቲንግ) ድርጅቶችን ሙሉ በሙሉ ያገደው ከህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ነበር።
🤔 95
69
😁 34
👍 16
😭 10
😱 7
🙏 3
👏 1
96 45.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram