avatar
Meseret Media
@meseretmedia
10.02.2026 00:00
#ዜናመሠረት ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች እስከ ሞት ሊያስቀጣ በሚችል የሕግ አንቀፅ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤት ዛሬ ብያኔ ሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ-መንግሥት እና የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ብይን የሰጠው ሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ የሽብር ወንጀል ሊፈፅሙ ነበር ተብለው በተያዙ አስር ግለሰቦች ላይ ነው

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/b4f

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
አዲስ አበባ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አስር ተከሳሾች እስከ ሞት ሊያስቀጣ በሚችል የሕግ አንቀፅ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤት ዛሬ ብያኔ ሰጠ
(መሠረት ሚድያ)- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ-መንግሥት እና የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ከናሁሰናይ አንዳርጌ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ የሽብር ወንጀል ሊፈፅሙ ነበር የተባሉ አስር ግለሰቦች ላይ ብይን ሰጥቷል።
😭 68
59
🤔 27
😁 9
👏 5
😱 5
👍 4
14 53.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram