avatar
Meseret Media
@meseretmedia
09.02.2026 22:41
#ዜናመሠረት ከትግራይ ክልል በተሽከርካሪዎች እየወጡ የሚገኙ ዜጎች አፋር ላይ በተዘረጉ ኬላዎች የገንዘብ ቅሚያ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተሰማ

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መዳረሱን ተከትሎ ደግሞ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተካሔደ መሆኑን ያሰባሰብናቸው መረጃዎች ያሳያሉ።

ፎቶ: ፋይል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/bf5

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ከትግራይ ክልል በተሽከርካሪዎች እየወጡ የሚገኙ ዜጎች አፋር ላይ በተዘረጉ ኬላዎች የገንዘብ ቅሚያ እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ትግራይ ክልል ውስጥ እና አዋሳኝ ስፍራዎች ላይ ተቀስቅሶ የነበረውን ግጭት እና የጦርነት ስጋት በመስጋት በርካታ ዜጎች ክልሉን በመልቀቅ እየወጡ መሆኑ ይታወቃል።
😭 69
27
👍 9
🤔 7
😱 5
14 46.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram