#ዜናመሠረት ጠ/ሚር አብይ አህመድ የፍትህ ሚኒስቴር ዲኤታ የነበሩትን አቶ ተስፋዬ ዳባን ከስልጣናቸው ማንሳታቸው ታወቀ
አቶ ተስፋዬ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ትግራይ ውስጥ የተገደሉ የድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን (MSF) ባልደረቦች ጉዳይ እንዳይጣራ ከመከልከል ጀምሮ በበርካታ አነጋጋሪ ድርጊቶቻቸው ይታወቃሉ።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a04
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram