#ዜናመሠረት በቅርቡ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡት ኮ/ል ፈንታው ሙሀቤ በዛሬው ዕለት በሽብር ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው
- የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለግለሰቡ በጋዜጣ ጥሪ ቢያደርግላቸውም ሊገኙ ባለመቻላቸው የቀረበባቸውን ክስ መከላከል አልቻሉም በሚል በዛሬው ዕለት ከአስራ አምስት ዓመት እስከ ሞት በሚደርስ ሊያስቀጣ በሚችል ወንጀል ጥፋተኛ ሆነዋል ሲል ፍርድ ቤቱ በይኗል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/aa2
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram