avatar
Meseret Media
@meseretmedia
04.02.2026 22:19
#ዜናመሠረት ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ

ቤተሰብ ጥየቃ እና ለገና በዓል ወደ ትግራይ ተጉዘው የነበሩ በርካታ ወጣቶች በዚህ ሳምንት ወደ አዲስ አበባ በችኮላ ሲመለሱ ለእስር እየተዳረጉ እንደሚገኙ ታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a13

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ወደ ትግራይ የሚደረግ የአውሮፕላን ጉዞ ሲቋረጥ በአውቶቡስ ወደ አዲስ አበባ የገቡ በርካታ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተጀመረ ሰሞን በርካታ የመንግስት ባለስልጣናት በሚናገሯቸው ንግግሮች፣ በሚድያዎች በሚወጡ የጥላቻ ንግግሮች እና በሶሻል ሚድያ ግፊት በርካታ የትግራይ ተወላጆች ለእስር፣ ስደት፣ እንግልት እና ሞት ተዳርገው እንደነበር የቅርብ አመታት ትውስታ ነው።
😭 84
🤔 34
30
👍 1
🎉 1
15 46.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram