#ዜናመሠረት ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዛሬ ጠዋት በከፊል ተጀመረ
የበረራ መለያው 'ET100' የሆነ አንድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ከደቂቃዎች በፊት (ከጠዋቱ 1:49 ላይ) ማረፉ በሚድያችን ተረጋግጧል፣ ይሁንና በአንድ ቀን ውስጥ ወደ መቀሌ የሚደረግ የበረራ ብዛት ዝቅ ብሏል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/fc4
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram