#ልዩመረጃ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ስማቸው በኤፕስታይን ኢሜይል ላይ የተጠቀሰበትን አግባብ በተመለከተ ለመሠረት ሚድያ ምላሽ ሰጡ
የአሜሪካ መንግስት ትናንት ይፋ ያረገው የወንጀለኛው የጄፍሪ ኤፕስታይን መረጃዎች ላይ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ስም ለ 'ግንቦት ሰባት' የትጥቅ ትግል ድጋፍ በሚደረግበት ዙርያ የነበረ የኢሜይል ልውውጥን ይዞ ወጥቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/f4b
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram