avatar
Meseret Media
@meseretmedia
29.01.2026 22:14
#ዜናመሠረት ወደ መቀሌ እና አክሱም ከተሞች የሚደረጉ የአየር በረራዎች በዛሬው ዕለት ተቋርጠው የዋሉ ሲሆን የነገ በረራዎችም እንደተሰረዙ ሚድያችን ማምሻውን አረጋግጧል

ነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚደረጉ በረራዎች እስከ ቅርብ ሰአታት ድረስ የአየር ትኬት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ-ገፅ ላይ ሲሸጥ እንደነበር ተመልክተናል፣ ይህን ተከትሎም አንዳንዶች በመጪው ቀናት በረራ ይኖራል የሚል ተስፋ አርገው ነበር።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/00a

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ወደ መቀሌ እና አክሱም ከተሞች የሚደረጉ የአየር በረራዎች በዛሬው ዕለት ተቋርጠው የዋሉ ሲሆን የነገ በረራዎችም እንደተሰረዙ ሚድያችን ማምሻውን አረጋግጧል
(መሠረት ሚድያ)- ወደ ትግራይ የሚደረጉ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚቋረጡ ሚድያችን በትናንትናው ዕለት ማስነበቡ ይታወሳል።
😭 46
44
👍 7
😁 5
👏 3
🎉 1
46 55.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram