avatar
Meseret Media
@meseretmedia
29.01.2026 21:36
#ዜናመሠረት ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ

ወደ ትግራይ በሚደረጉ የአየር በረራዎች መሰረዝ ዙርያ አዲስ መረጃ ወጥቷል፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጦርነት እንዲያስቀር 'የመጨረሻ' የተባለለት ጥሪ ቀርቧል፣ ከራያ አላማጣ እና ኮረም አካባቢ አዲስ መረጃ ተሰምቷል፣ እንዲሁም መቀሌ ከተማ ውስጥ አሁን ስላለው ድባብ መረጃ ይዘናል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/bcf

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ትግራይ ክልል ውስጥ እና አጎራባች ስፍራዎች ላይ አስጊ የሆነ አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ እና የጦርነት ስጋት መከሰቱ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አምስት አመት ገደማ ተቀስቅሶ የበርካታ መቶ ሺህ ዜጎችን ህይወት የቀጠፈው የሰሜኑ ጦርነት ያስከተለው ጠባሳ ሳይደርቅ ባለፉት ጥቂት ቀናት አዲስ የጦርነት ስጋት በቀጠናው እያየለ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያሳያሉ።
43
🕊 18
🤔 8
😭 6
👏 4
👍 1
😁 1
17 41.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram