avatar
Meseret Media
@meseretmedia
29.01.2026 16:55
#ዜናመሠረት ከቤቲንግ ጋር በተያያዘ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 24 ግለሰቦች ሙሉ በሙሉ ከእስር መለቀዋቸው ታወቀ

በግለሰቦቹ መታሰር ዙርያ ተከታታይ ሰበር ዜና ሲሰሩ የነበሩት የመንግስት ሚድያዎች በመፈታታቸው ዙርያ እስካሁን ያሉት ነገር የለም።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/100-24

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁 137
47
👍 20
🤔 13
👏 6
😭 1
99 44.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram