#ዜናመሠረት ዋግ ኽምራ ላይ በቅርቡ 'በስህተት' በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ባለፈ ሚሊሻዎች ስም መንደር ሊገነባ መሆኑ ታወቀ
የሰሃላ ሰየምት ወረዳ ኮሚኒኬሽን ሟቾቹን 'ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ የተሰው የጸጥታ አባላት' በማለት የገለፃቸው ሲሆን አንድ የወረዳው ሀላፊ ደግሞ "እውነት ነው፣ በድሮን የሞቱትን በተመለከተ ነው" የሚል የአጭር ፅሁፍ መልዕክት ምላሽ ለሚድያችን ሰጥተዋል።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/f69
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram