#ልዩመረጃ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ
ሚድያችን ማምሻውን እንዳረጋገጠው የመጨረሻው የትግራይ መደበኛ በረራ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የተደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን ሁሉም በረራዎች እንደተሰረዙ ታውቋል።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/acb
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram