avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.01.2026 02:27
#ዜናመሠረት 'ሐራ መሬት' በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ

በኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው እነዚህ የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ፣ በረሀሌ ወረዳ 'ቡሬ' ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ለመስፈር በዝግጅት ላይ እንዳሉ ከአካባቢው ህዝብ ጋር በዛሬው ዕለት ግጭት ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/944

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
'ሐራ መሬት' በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች አፋር ክልል ውስጥ ዛሬ ከሕዝብ ጋር መጋጨታቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ፣ በረሀሌ ወረዳ 'ቡሬ' ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ለመስፈር በዝግጅት ላይ እንዳሉ ከአካባቢው ህዝብ ጋር በዛሬው ዕለት ግጭት ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።
33
🤔 32
😭 6
👍 5
👏 1
😱 1
11 36.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram