#አስተያየት የዓባይ ግድብ ድርድር እና የትራምፕ ጣልቃ ገብነት ለኢትዮጵያ ያለው አንድምታ
"ሰሞንኛው የሽምግልና ጥሪ ሁለት አፍ ያለው ሰይፍ ነው። ድርድሩ ከተሳካ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ሊኖረው ይችላል፣ ካልተሳካ ግን ኢትዮጵያ አዳዲስ ማዕቀቦች ወይም መገለል ሊገጥማት ይችላል... የዓባይ ወንዝ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በኃይል በሚጫኑ ፍላጎቶች ሳይሆን በጋራ መፍትሄ እና ትብብር ላይ ነው።"
በኢብራሒም ሐሞ ለመሠረት ሚድያ
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/c21
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram