#የምርመራዘገባ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ያልተገለጠ ገመናው፣ አበይት ጉዳዮች ⤵️
"ተቋሙ አንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና 10 ምክትሎች አሉት፡፡ በእነሱ ስር 5 የዲቪዥን ሃላፊዎች እና 42 ዳሬክተሮች አሉ፣ እነዚህ ሁሉ የመንግስትን ከፍተኛ ጥቅማ ጥቅም እንዲያገኙ የተደራጁ ናቸው"
"አመራሮች የተቋሙን ዶክመንተሪ ስራ በግል ውል ፈፅመው እስከ መስራት ደርሰዋል፣ በተቋሙ ካሜራ እና ባለሙያ አስቀርፀው እና ኤዲት አሰርተው ክፍያውን በግል አካውንት መቀበል የተለመደ ሆኗል"
"ሴት ሰራተኞች ላይ በሚደርስ ጾታዊ ትንኮሳ ስራቸውን የለቀቁ አሉ፣ ባለሙያዎችን ለስራ ፊልድ ልከው እነሱ ከሄዱ በኋላ ተከትሎ በመሄድ ከከተማ ውጪ የሚተነኩሱ አሉ"
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/47f
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram