avatar
Meseret Media
@meseretmedia
20.01.2026 06:17
#ዜናመሠረት አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ

ስምምነቱን ፈጥነው ፈርመው ከነበሩ ሀገራት መሀል አንዷ በነበረችው ኬንያ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሉ የዜጎችን መረጃ አሳልፎ ይሰጣል በሚል ማገዱ ታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/fb7

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ የተፈራረሙት ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ ለአሜሪካ መንግስት አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ
(መሠረት ሚድያ)- ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በሁሉም መንግስታዊ የሚድያ ተቋማት ተደጋግሞ የተላለፈ አንድ መረጃ ነበር፣ እሱም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ቢሊዮን ዶላር (ከ154 ቢልዮን ብር በላይ) የጤና ትብብር መፈራረማቸው ነበር።
😭 242
47
😁 23
😱 16
🤔 12
👍 2
👏 2
🎉 1
53 63.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram