avatar
Meseret Media
@meseretmedia
17.01.2026 04:41
#ዜናመሠረት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የግብፅ እና ኢትዮጵያን ውዝግብ ዋነኛ አጀንዳቸው ማረጋቸውን ይፋ አደረጉ

ትራምፕ ማምሻውን ኢትዮጵያ እና ግብፅን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ለማሸማገል መዘጋጀታቸውን አስታውቀው "በቀጠናው ያለ ማንኛውም ሀገር ብርቅዬ የሆነውን የናይል ወንዝ በብቸኝነት መቆጣጠር አይችልም" የሚል አነጋጋሪ መረጃ የህዳሴ ግድብን አስታከው አጋርተዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/894

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
 
www.meseretmedia.org
ዶናልድ ትረምፕ በህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ እና ኢትዮጵያ መሀል ያለውን ውጥረት ማርገብ አሁን ላይ ትልቁ አጀንዳቸው መሆኑን አስታወቁ
(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን 'ትሩዝ ሶሻል' በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል።
😁 93
🤣 65
58
🤔 28
22 59.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram