avatar
Meseret Media
@meseretmedia
16.01.2026 00:03
#ዜናመሠረት ሸገር ከተማ እጅግ ከፍተኛ የተባለ እና ወደኋላ ተመልሶ የሚታሰብ የመዘጋጃ አገልግሎት እንዲሁም አዲስ የመሬት ሊዝ ውል ለነዋሪዎቹ አዘጋጀ

አዲሱ የሊዝ ውል ስምምነት የሚመለከታቸው የሲሲዲ (Country Club Developers- CCD) ነዋሪዎች ብቻ በድምሩ ከ5 ቢልዮን ብር በላይ እንዲከፍሉ እንደተጠየቁ ሚድያችን አረጋግጧል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/8f1

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
 
 
www.meseretmedia.org
ሸገር ከተማ እጅግ ከፍተኛ የተባለ እና ወደኋላ ተመልሶ የሚታሰብ የመዘጋጃ አገልግሎት እንዲሁም የቀድሞውን የሚተካ አዲስ የመሬት ሊዝ ውል ለነዋሪዎቹ መስጠት ጀመረ
(መሠረት ሚድያ)- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ አምስት ከተሞች በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ የሸገር ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ከወሰነ ሶስት አመታት አልፈዋል።
🤔 72
🤣 62
😭 40
37
👍 7
😱 7
😁 4
🎉 4
129 58.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram