avatar
Meseret Media
@meseretmedia
15.01.2026 00:39
#ዜናመሠረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአምስት አመት በላይ ተዘግተው ለሚገኙ ቤቶች ሚሊዮን ብሮች እየከፈለ መሆኑ ታወቀ

በሌላ በኩል፣ በመሠረት ሚድያ ሰሞንኛ ሪፖርት የተቆጡ የፓርላማ ፅህፈት ቤት አመራሮች በየአመቱ ለገና በዓል ለሰራተኞች ይሰጥ የነበረው የገና በዓል ድጎማ እንዲታገድ አድርገዋል፣ ለከፍተኛ አመራሮች ግን ከፍ ያለ ድጎማ አፅድቀው ለበዓሉ ገንዘብ መቀበላቸው ታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/81b

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአምስት አመት በላይ ተዘግተው ለሚገኙ ቤቶች ሚሊዮን ብሮች እየከፈለ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የመንግስት አወቃቀር ስርዐት ውስጥ ትልቅ ስልጣን አላቸው ተብለው ከሚጠቀሱት አካላት አንዱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም ፓርላማ ነው።
😁 87
42
🤔 23
🤣 12
👍 8
12 53.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram