avatar
Meseret Media
@meseretmedia
13.01.2026 03:08
#ዜናመሠረት እውቅ የፖለቲካ እስረኞች ጉዳያቸው ፖለቲካዊ መፍትሄ አግኝቶ ከእስር እንዲፈቱ ፍላጎት መኖሩ ተሰማ

"ኮሚሽነር ብርሀኑ አዴሎ አቶ ዮሐንስ ቧያሌውን፣ አቶ ክርስቲያን ታደለን፣ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋን፣ ዶ/ር ጫኔ ከበደን ፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገርን፣ ዶ/ር ሲሳይ አውግቸውን እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ማነጋገራቸው ታውቋል።"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/fa7

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍 115
71
🙏 28
😭 13
😁 3
👏 1
25 58.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram