#ዜናመሠረት በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ባሳለፍነው አርብ ዕለት የተከሰተው ምንድነው?
"ሁለት ሴቶች እስካሁን አልተገኙም፣ እስካሁን ከተገኙት ሟቾች ስድስቱ ሴቶች እንዲሁም አስራ አራቱ ወንዶች ናቸው። የአንድ ህፃን ልጅ ሬሳ የታየ እና የተመታበት ቦታ ቢታወቅም እስካሁን ግን አልተነሳም። ቤተሰብም ጫካ ቀረ በሚል እየተጨነቀ ነው"
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/05d
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram