avatar
Meseret Media
@meseretmedia
06.01.2026 03:31
#ዜናመሠረት ለገና በዓል ቤተሰብ ጥየቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ የነበሩ 16 ላብ አደሮች መረሸናቸው ተሰማ

ወጣቶቹ ቅዳሜ ምሽት ጎጃም ውስጥ በመንግስት ሀይሎች መረሸናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቁመዋል፣ የሚድሮክ አካል በሆነው በአየሁ እርሻ ልማት መስሪያ ቤት ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውም ታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/16

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ለገና በዓል ቤተሰብ ጥየቃ ለመሄድ የተዘጋጁ 16 ላብ አደሮች መረሸናቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በተፈጥሮ ፀጋዎች ከታደሉ የኢትዮጵያ አካባቢዎች አንዱ የሆነው በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ስር የሚገኘው የአየሁ ጓጉሣ ወረዳ አንዱ ነው።
😭 269
24
😱 13
👍 3
👏 2
17 60.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram