Meseret Media @meseretmedia 03.01.2026 21:14 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት ኢትዮጵያ ከአለም አቀፍ አበዳሪ ኢንቨስተሮች ጋር ብድር በማሸጋሸግ ዙርያ ቅድመ-ስምምነት ላይ መድረሷ ታወቀ ሀገሪቱ ያለባትን የውጭ እዳ በያዝነው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አሸጋሽጋ ለመጨረስ እቅድ መያዟ ተጠቁሟል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/e60 በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org ኢትዮጵያ ከአለም አቀፍ አበዳሪ ኢንቨስተሮች ጋር ብድር በማሸጋሸግ ዙርያ ቅድመ-ስምምነት ላይ መድረሷ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2023 የዩሮ ቦንድ ክፍያ መፈፀም አለመቻሏ በበርካታ አስርት አመታት ውስጥ የመጀመርያዋ የአፍሪካ ሀገር ሆኗ የአለም አቀፍ መድረኮች መነጋገርያ ሆና ነበር። 👏 36 ❤ 29 😭 9 🤣 7 😁 6 🤔 6 2 49.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram