#ልዩመረጃ ሱፐር ደብል ቲ በተባለ የግል ድርጅት ባለሀብት ትእዛዝ ታስረው የሚገኙ ከስልሳ በላይ ዜጎች የ 'አድኑን' ተማፅኖ ደብዳቤ ለጠ/ሚር አብይ የአህመድ ፃፉ
- ባለሀብቱ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በርካታ በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ ሰራተኞች ላይ እስከ አምስት አመት እንዲፈረድ እያስደረጉ መሆኑ ታውቋል
- አዳዲስ የድርጅቱ ታሳሪ ሰራተኞች ወደ ፉሪ፣ ሸገር ማረሚያ ቤት እና ዳለቲ እስር ቤቶች በብዛት መግባት መቀጠላቸውን የመንግስት ምንጮች ለሚድያችን ተናግረዋል
- ባለሀብቱ 'ግዜው የእኛ ነው፣ መንግስት የሰጠኝ 14 ክላሽ አለኝ' በማለት እንደሚያስፈራሩ ታሳሪዎች ለጠ/ሚር አብይ በፃፉት ደብዳቤ ላይ ጠቁመዋል
- አብዛኛዎቹ እስረኞች የሂሳብ ሰራተኞች መሆናቸው ታውቋል፣ ይህም ድርጅቱ ይፈፅመዋል የተባለ የግብር እና ታክስ ማጭበርበር መረጃ እንዳይወጣ እንደሆነ ተጠቁሟል
- ሁለት መንግስታዊ ተቋማት ድርጅቱ ላይ ምርመራ ቢጀምሩም በባለሀብቱ ጣልቃ ገብነት እና 'እጀ ረዥምነት' የታሳሪዎቹ ጉዳይ የትም ሊሄድ እንዳልቻለ ታውቋል
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን ዘገባ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/bd5
በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram