avatar
Meseret Media
@meseretmedia
01.01.2026 22:53
#ዜናመሠረት ለሁለት ዓመታት ያህል በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ የቆዩት የቀድሞው የፓርላማ አባል በሁለት መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈቱ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ ችሎት ተከሳሾች በሁለት መቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ውሳኔ ያሳለፈው ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ነበር።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/3e8

በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
57
😱 18
👍 10
🤔 5
👏 2
3 39.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram