avatar
Meseret Media
@meseretmedia
30.12.2025 03:46
#ዜናመሠረት መላ መርካቶን ባሳዘነው በትናንቱ ክስተት ከ150 በላይ ነጋዴዎች ሱቃቸው እየፈረሰ ቦታው ለአንድ ባለሀብት መሰጠቱ ታወቀ

"የአመት ውል ባዋዋሉን ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከውላችን ውጪ እንደ ቆሻሻ አውጥተው ጣሉን፣ ከአንዳንዶች የአመት የመንግስት ኪራይ ሁሉ ተቀብለው ነበር"- የመርካቶ ነጋዴዎች

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/150

በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
www.meseretmedia.org
መላ መርካቶን ባሳዘነው በትናንቱ ክስተት ከ150 በላይ ነጋዴዎች ሱቃቸው እየፈረሰ ቦታው ለአንድ ባለሀብት መሰጠቱ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ በሰራው አንድ ዘገባው መርካቶ አረጋ ሆቴል አካባቢ በተለምዶ 'ወርቅ ተራ' በሚባለው ሰፈር ያሉ ነጋዴዎች ህዳር 30/2018 ዓ.ም ከወረዳው መሬት አስተዳደር አስቸኳይ የስብሰባ ደብዳቤ ተበትኖላቸው እንደነበር ጠቅሰን ነበር።
😭 241
47
😁 19
🤔 19
👍 6
👏 2
🎉 2
🕊 2
35 53.4K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram