avatar
Meseret Media
@meseretmedia
29.12.2025 22:46
#ዜናመሠረት አንዳንድ ግለሰቦች ፋይዳ መታወቂያ ይዘው ኢሚግሬሽን ሲሄዱ 'ኤርትራዊ ናችሁ' በሚል ለመጉላላት እና ለጉቦ ክፍያ እየተዳረጉ መሆኑን ተናገሩ

"እንዲህ የሚያሽከረክሯቸው ገንዘብ ለመቀበል ነው። ከላይ ያለው አመራር እዚህ ላይ ይሳተፋል ባልልም ይህን አያውቅም ለማለት ግን አያስደፍርም"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a0f

በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
www.meseretmedia.org
አንዳንድ ግለሰቦች ፋይዳ መታወቂያ ይዘው ኢሚግሬሽን ሲሄዱ 'ኤርትራዊ ናችሁ' በሚል ለመጉላላት እና ለጉቦ ክፍያ እየተዳረጉ መሆኑን ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በዲጂታል 2025 ስትራቴጂ ላይ ቁልፍ ጉዳይ ሆኖ እየተተገበረ እንደሚገኝ ተደጋግሞ ይገለፃል፣ አሁን ላይ 30 ሚሊዮን ዜጎች ለመታወቂያው መመዝገባቸውንም የመንግስት መረጃዎች ያሳያሉ።
54
🤔 37
😁 13
😭 10
13 47.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram