#የህዝብአስተያየት የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ያልመለሳቸው የህዝብ ጥያቄዎች
- "ዋነኛ የአዲስ አበባ መንገዶች ከጥቂት ዓመታት በፊት የነበራቸው ገፅታ ተቀሯል፣ አሁን ማራኪና ወብ ሆነው ይታያሉ። የከተማዋ ጎዳናዎች ሰፋፊ የእግረኛ እና የመኪና መንገዶች ተንጥፎባቸዋል፣ የሳይክል መስመሮች ተለይተዋል"
- "በሌላኛው የከተማው ክፍሎች ደግሞ ከዚህ 'ማራኪ' መሰረተ ልማት የሚቃረን ትዕይንት በግልፅ ይታያል። ለዐይን የሚታክቱ ረዣዥም የትራንስፖርት ሰልፎች፣ በመንግሥታዊ አገልግሎቶች የተማረሩ፣ በውሃና መብራት መቆራረጥ የተማረሩ፣ በግዳጅ መዋጮ የተሰላቹ እና የኮሪደር ልማት የቀድሞ ህይወታቸውን ፈቅ ያላደረገው ዜጎች ይስተዋላሉ"
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/c5a
በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram