avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.12.2025 23:22
#ልዩመረጃ ግብፅ የኤርትራን አሰብ ወደብ እና የጅቡቲን ዶራሌ ወደብ ለማልማት መስማማቷ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጅቡቲ አምባሳደርን ዛሬ ጠርታ አነጋገረች

መቀመጫውን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ አቡ ዳቢ ያደረገው 'ዘ ናሽናል' የተባለው ሚድያ በትናንትናው ዕለት ያስነበበው መረጃ በብዙዎች ዘንድ መነጋገርያ ሆኖ ቀጥሏል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/d66

በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
😁 105
👍 31
30
🤔 17
🤣 14
😭 8
😱 7
🕊 3
43 46.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram