avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.12.2025 22:23
#ዜናመሠረት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ሜቴክ) ለመሠረት ሚድያ ዘገባ ምላሽ ሰጠ፣ የጎማ ስርቆት ጉዳይ ለፖሊስ ሪፖርት ተደርጎ የህግ ክትትል እየተደረገበት እንደሚገኝ አረጋግጧል

"ተመሳሳይ ስርቆት እንዳይፈጸም ሙሉ በሙሉ ታንከኛ ግቢ የሚገኙ በሜቴክ ጊዜ ገብተው የተከማቹ ትራክተሮችን ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ወደ ኢንዱስትሪው ቅጥር ግቢ እንዲገቡ ተደርጓል"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/b79

በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
68
😁 46
👍 27
🤔 10
13 42.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram