#ዜናመሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ 'ምጥጥን' አዲስ አሰራር እና 40 ፐርሰንት የሚሆነውን ሰራተኛ እጣ ፈንታ
- የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል በማለት በዛሬው ዕለት ተናግረዋል
- ሰራተኞች ደግሞ ብሄርን መሰረት ባደረገ 'ምጥጥን' የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው በማለት ለሚድያችን ተናግረዋል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/40-fd7
በ50% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/50pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram