#ዜናመሠረት በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚገኝ የንፁህ መጠጥ ውሀ መስመር በታጣቂዎች በመቆረጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደጋ ላይ መውደቃቸው ታወቀ
የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል የፀጥታ ሀይሎች ካሳለፍነው ሀሙስ ጀምሮ ወደ ክልሉ በብዛት መግባታቸውን ተከትሎ ግጭቱ በአብዛኛው ቢቆምም የውሀ መቋረጡ በፍጥነት ካልተገታ በርካቶችን ሊጎዳ እንደሚችል የሚድያችን ምንጮች ተናግረዋል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/8c6
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram