#ዜናመሠረት ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ ታወቀ
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ካሜራው 'ሙሉ ለሙሉ ችግሩን ይቀርፋል' ቢልም ገና ካሁኑ አንዳንድ ሰራተኞች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብ ዘረፋ መጀመራቸውን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/11
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram