#ዜናመሠረት ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ
"ለአስተዳደር ህንጻ ግንባታ ከደሞዛችን ስንቆርጥ ከርመን የጨረስነው ከወር በፊት ነው፣ አሁን ደግሞ ለፓርቲ ተባልን"- የካፋ ዞን ጎባ ወረዳ የመንግስት ሠራተኞች
- "ለጥይት መግዣ ብር አምጡ ብለው እያስፈራሩን ነው። በዚህ ስራ በሌለበት ወቅት ከየት አምጥተን ነው ምንከፍለው?"- የምዕራብ ሸዋ ዞን አደአ በርጋ ወረዳ ነዋሪዎች
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/0af
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram