avatar
Meseret Media
@meseretmedia
18.12.2025 21:26
#ዜናመሠረት በጋምቤላ ክልል በተከሰተው አደገኛ ግጭት ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸው ታወቀ

- የደቡብ ሱዳን አማፂ ቡድን (SPLM-IO) አባላት ድንበር አቋርጠው በመግባት የአኙዋክ ብሄርን እያጠቁ እንደሚገኙ ተሰምቷል 

- "በጥይት፣ በገጀራ እና ስለት ባለው ነገር የተጎዱ በርካቶች ናቸው። አሁን ላይ ከእኛ አቅም በላይ ሆኗል"- የጤና ባለሙያ

- "የፌደራል መንግስት የት አለ? ግጭቱ ዛሬም ከነጋ በተለያዩ ቦታዎች የቀጠለ ሲሆን ታጣቂዎች የኔ ከሚሉት ጎን ቆመው እየተዋጉ ናቸው"- ነዋሪዎች

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/636

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በጋምቤላ ክልል በተከሰተው አደገኛ ግጭት ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸው ታወቀ
(መሠረት)- ጋምቤላ ክልል ውስጥ በመዲናዋ ጋምቤላ ከተማ፣ በአቦል፣ በተርፋም እና ኢታንግ ወረዳዎች እንዲሁም ዛሬ በሌሎች አዋሳኝ ወረዳዎች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ደም አፋሳሽ ግጭት እየተካሄደ መሆኑን በስፍራው ያሉ ምንጮቻችን እየተናገሩ ይገኛሉ።
😭 167
49
👍 15
😱 8
🤔 3
🎉 1
🙏 1
38 46.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram