#ዜናመሠረት ማን እንደሆነ እና የት እንዳለ ያልታወቀ ግለሰብ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ ዛሬ የዓቃቤ ህግ ምስክር ሆኖ ድምፁ ከርቀት በማይክራፎን ችሎት ላይ ተሰማ
- ተከሳሾቹ የምስክሩ ድምፅ የተፈጥሮ ሰው ሳይሆን የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሊሆን ይችላል በሚል ሂደቱን ተቃውመዋል
- "ምስክሩ ሰው ነው ቢባል እንኳን የት እና ከማን ጋር ሆኖ የምስክርነት ቃሉን እየሰጠ እንደሆነ አይታወቅም። ቃለ መሀላ ፈፅሟል? ሌላ ቦታ ሆኖ ምስክርነት የሚሰጥ ከሆነ ከችሎቱ ቁጥጥር ውጭ ሆነ ማለት አይደለም?"- ተከሳሾች
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ማረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a3f
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram