Meseret Media @meseretmedia 18.12.2025 01:17 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት ወጣቱ የት ገባ? የዛሬ አመት ቦሌ ራካን ህንፃ አካባቢ ደብዛው የጠፋው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ቤተሰብ ጉዳዩን ለፖሊስ እንዲሁም ለአሜሪካን ኤምባሲ በአካል እና በስልክ ማሳወቃቸው የታወቀ ሲሆን እስካሁን ድረስ ግን ምንም አይነት ፍንጭ ሊያገኙ አላገኙም ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/b46 የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org ወጣቱ የት ገባ? የዛሬ አመት ቦሌ ራካን ህንፃ አካባቢ ደብዛው የጠፋው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ጉዳይ (መሠረት ሚድያ)- የሶስት ልጆች አባት የሆነው አደራጀው የሺዋስ (ኤዲ) ለመጨረሻ ከቤተሰቡ ጋር የተገናኛው የዛሬ አመት ገደማ ህዳር 8/2017 ዓ.ም ጠዋት ላይ ነበር። 😭 76 ❤ 22 😱 5 👍 3 🤔 1 9 42.6K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram