#የምርመራዘገባ የፌደራል መንግስታዊ ተቋም ሆኖ ለሀላፊዎቹ ከፍተኛ መጠን ያለው አበል እና ጥቅማ ጥቅም በዶላር የሚከፍለው መስሪያ ቤት ሲዳሰስ
- ከደሞዝ ውጪ የአመራሩ ወርሀዊ ጥቅማ ጥቅም ለዋና ዳይሬክተር 269,444 ብር፣ ለሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ለእያንዳንዳቸዉ 245,125 ብር ነው
- ይህ ተቋሙ ውስጥ ካለ የጥበቃ ሠራተኛ ጋር ያለዉ ልዩነት የ 262,117.31 ብር ይሆናል
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ማረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/853
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram