avatar
Meseret Media
@meseretmedia
14.12.2025 19:32
#የህዝብአስተያየት ጆሮ ዳባ ልበስ የተባለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ዜጎች ላይ የሚደርሰው እንግልት

"እንኳን የፋይናንስ ተቋም ይቅርና ሌሎች ተቋማትም ቢሆኑም የተነሳባቸውን ቅሬታ ለማረም ነገ ዛሬ እንደማይሉ መታወቅ አለበት"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/7df

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ጆሮ ዳባ ልበስ የተባለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ውስጥ ዜጎች ላይ የሚደርሰው እንግልት
(መሠረት ሚድያ)- ከዚህ በፊት በዚህ ሚድያም ሆነ በሌሎች ሰዎች በኩል ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምንዛሬ ቢሮ የተለያዩ ቅሬታዎችና ጥቆማዎችን ስንሰማ እንደነበር የሚታወቅ ነገር ነው።
👏 62
54
👍 12
🤔 10
😱 2
19 55.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram