avatar
Meseret Media
@meseretmedia
14.12.2025 00:53
#ልዩመረጃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶ/ር እመቤት መለሰ እንዲሁም የቦርድ ሰብሳቢው አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ከሀላፊነታቸው በዛሬው ዕለት ተነሱ

ከሁለቱ የባንኩ ከፍተኛ ሀላፊዎች በተጨማሪ በቁጥር 11 የሆኑ ሁሉም የቦርድ አባላትም በአንድ ግዜ እንደተነሱ ታውቋል፣ ዝርዝሩን ይዘናል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/9b6

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤔 72
61
👏 19
😁 13
👍 8
🤣 5
🙏 2
😍 1
191 51.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram