avatar
Meseret Media
@meseretmedia
13.12.2025 03:10
#ዜናመሠረት የመርካቶ ነጋዴዎች ተነሱ የተባሉበትን ቦታ ለማልማት አቅም አለን ቢሉም ወረዳው "ህይወት መቅደምና መቀደም ነው፣ ተቀድማችኋል" የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናገሩ

2,500 ካሬ ስፋት ያለው ቦታው ለአንድ ባለሀብት እንደተሰጠ የታወቀ ሲሆን የተሸጠበትን ርካሽ ዋጋም 'አስቂኝ' በማለት ነጋዴዎቹ ገልፀውታል፣ ዝርዝሩን ይዘናል። 

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/6db

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 187
65
😁 36
🤔 9
😱 8
🤣 8
🕊 3
🎉 1
58 48.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram