avatar
Meseret Media
@meseretmedia
12.12.2025 22:25
#ዜናመሠረት በአዲስ አበባ ከተማ የኢ-ካርታ አገልግሎት የተቋረጠው አገልግሎቱን የሰራው ባለሙያ በገንዘብ አለመስማማት ሲስተሙን ዘግቶ በመሰወሩ መሆኑ ታወቀ

ይህ የኢ-ካርታ ስርዐት የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እና የመሬት መረጃ እንደያዘ መቋረጡ ስጋትን ፈጥሯል፣ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራው አዲስ ሲስተም ደግሞ ከድሮው ጋር መናበብ እንዳልቻለ የደረሱን መረጃዎች ያሳያሉ

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/7f2

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በአዲስ አበባ ከተማ የኢ-ካርታ አገልግሎት የተቋረጠው አገልግሎቱን የሰራው ባለሙያ በገንዘብ አለመስማማት ሲስተሙን ዘግቶ በመሰወሩ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አስተዳደር ስርዓት የመሬት ነክ አገልግሎቶች በአዳዲስ ሲስተም እየታቀፉ መሆኑ ይታወቃል፡፡
😁 152
🤣 111
38
🤔 19
😱 15
👏 8
😭 3
👍 1
370 53.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram